በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ የተደረሰበት ውሳኔ እያነጋገረ ነው


ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

ገዥው ፓርቲ አህአዴግና መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችና ግለሠቦች ያሏቸውን ለመፍታት የደረሱበት ውሳኔ መነሻ፣ ከሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር እያነጋገረ ነው፡፡

ገዥው ፓርቲ አህአዴግና መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችና ግለሠቦች ያሏቸውን ለመፍታት የደረሱበት ውሳኔ መነሻ፣ ከሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር እያነጋገረ ነው፡፡ አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች እርስ በርሳቸው፤ እንዲሁም ከፌደራሉ መንግሥቱ ጋር ያላቸው ግንኙነትም ምላሽ የሚፈልጉ ጥያቄዎች ያስነሳል፡፡

ያለፉት ሁለት የተቃውሞ ዓመታት ብዙ አሳይተዋል፡፡ የተከደነ ገመና ከፍተዋል፤ በገዥው ፓርቲ አራት አባል ድርጅቶች መካከል ያሉ ልዩነቶችም ተንፀባርቀዋል፡፡

ለአሥራ ሠባት ቀናት የተካሄደውን የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አስመልክተው የተናገሩት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝም በመካከላቸው ስለነበሩ ችግሮች ጠቅሰዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ የተደረሰበት ውሳኔ እያነጋገረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG