በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት “የሽብር ሤራ” አከሸፍኩ አለ

ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ


please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኻዋሪጅ በመባል የሚታወቀውን ፅንፈኛ የእስልምና አክራሪ አመለካከት በኃይልና በሽብር ተግባር ለማስፋፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ያላቸውን ሃያ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ-ሽብር ግብረ-ኃይል እንዳለው ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት ጅማ ዞን አካባቢ ለእንቅስቃሴ ሲዘጋጁ ነው።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን እስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።
  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG