በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን


ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

የኢትዮጵያ መንግሥት የተራዘመውን የስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን ዛሬ ጀምሯል።

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ጥምር ጉባዔ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።

ከመንግሥት ውጭ ማንኛውም አካል የጦር መሳሪያ ይዞ እንዳይንቀሳቀስና “ለሰላም ጠንቅ” ያሏቸው መደበኛ ያልሆኑ አደረጃጀቶችም እንዳይኖሩ እንደሚደረግ ፕሬዚዳንቷ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ መንግሥት ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00


XS
SM
MD
LG