በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያና ሱዳን የኤሌክትሪክ መሥመር ከፈቱ

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ እና ፕሬዚዳንት ሃሰን ኦማር አልበሽር ኻርቱም ውስጥ /ፎቶ ፋይል/
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ እና ፕሬዚዳንት ሃሰን ኦማር አልበሽር ኻርቱም ውስጥ /ፎቶ ፋይል/

አልበሽር ለኅዳሴ ግድብ ድጋፍ ሰጡ፡፡




please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አልበሽር ለኅዳሴ ግድብ ድጋፍ ሰጡ፡፡

ኢትዮጵያ ለሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል በምትሸጥበት የመቶ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መሥመር በሁለቱ ሃገሮች መሪዎች ተመርቋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በጎረቤት ሱዳን እያደረጉ ባሉት ጉብኝት ከዚህ መሥመር ምረቃ በተጨማሪ የሁለትዮሽ ስምምነቶችን መፈራረማቸውንም ዘገባዎች ጠቁመዋል፡፡

የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ለኅዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፋቸውን መግለፃቸውም ተነግሯል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG