በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያዋስነው ድንበር ለመቆጣጠር ተጠየቀ


ከሱዳን ጋር ያለውን ድንበር ለመቆጣጠር የአማራ ክልላዊ መንግሥት ፌዴራል መንግሥቱን ድጋፍ ጠየቀ።

ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የድንበር አካባቢ የሚታየው የሰዎች እንቅስቃሴ የኮሮናቫይረስ ወረርሽን የሚያባብስ በመሆኑ የፌዴራል መንግሥቱ ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠየቀ።

በተለይም ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የመተማ ወረዳ 19 መውጫና መግቢያ በሮች በመኖራቸው፣ በህጋዊም ሆነ በህገወጥ መንገድ የሚገቡ ኢትዮጵያውያንን እና የውጭ ሀገረ ዜጎችን መቆጣጠር አዳጋች እየሆነ መምጣቱን ክልሉ አስታውቋል።

የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንትና የኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል ሰብሳቢ የሆኑትን ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮን አነጋግረናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያዋስነው ድንበር ለመቆጣጠር ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00


XS
SM
MD
LG