አዲስ አበባ —
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ኃላፊ አቶ ጌታቸው ረዳ መንግሥት ያለውን ሕግ በቅፅበት ለውጦ ምርጫ ለማካሄድ ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌለውም ተናግረዋል፡፡
ከሶማሊያ የተለያዩ ስፍራዎች የኢትዮጵያን ወታደሮች ለማውጣት የተጀመረው እንቅስቃሴ በሀገር ውስጥ ከተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋራ አይገናኝም ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡