ዋሺንግተን ዲሲ —
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ሰላም ለማስገኘት ማዕቀብ መፍትሄ ሊሆን አንደማይችል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ይህ አቋም በኢጋድ አባል ሀገሮች ሲንፀባረቅ የቆየና ተቀባይነት ያገኘ መሆኑን የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አመልክተዋል፡፡
ቀድሞ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት የአማፂያኑ መሪ ዶ/ር ሪያክ ማቻር በሰላም ሂደቱ ላይ በቀጥታ እንዳይሳተፉ ኢጋድ ውሳኔ ማሳለፉንም ቃል አቀባዩ አስታውሰዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ