አዲስ አበባ —
በየቀኑ ወደ 1ሽህ ደቡብ ሱዳናዊያን ወደ ጋምቤላ እየገቡ መሆኑን የገለፁት፣ በኢትዮጵያ የኮሚሽኑ ቃል አቅባይ ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው ከአስር እጥፍ በላይ መሆኑን አስታውሰዋል፡፡
ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ቃልአቀባይ አቶ ክሱት ገ/እግዚኣብሄርን ጋር የተካሄደ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው