በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የቀን ገቢ ግምት አድማ አስነስቷል


የወሊሶ መንገድ
የወሊሶ መንገድ

ከስድስት ዓመት በኋላ በነጋዴዎች ላይ የወጣው አዲሱ የገቢ ግብር ትመና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የንግድ ቤቶችን የመዝጋት አድማ አስነስቷል።

አስተያየት ሰጪዎች ለአሜሪካ ድምጽ እንደገለጹት በዛሬው ዕለት በወሊሶና በአምቦ ከተማ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል ብለዋል።

የክልሉ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ አዲሱ አረጋ ጋር ደጋግመን ደውለን ስልካቸው አይነሳም። ሁኔታውን አስመልክተው በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት የተወሰኑ ንግድ ቤቶች መዘጋታቸውን ጠቁመው ልዩ የፖለቲካ ጥቅም ማግኘት በሚፈልጉ የውጭ ሀይሎች የፈጠሩት ነው ብለዋል።

የጽዮን ግርማን ዝርዝር ሪፖርት ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

አዲሱ የቀን ገቢ ግምት አድማ አስነስቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG