No media source currently available
ዕለቱ ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ነበር ፤ ሜክሲኮ ዲ'አፍሪክ ሆቴል አካባቢ በርካታ ሰዎች ታክሲ የሚጠብቁበት ግርግር የበዛበት ቦታ። የ16 አመቷ ኑሃሚን ጥላሁን በየዕለቱ እንደምታደርገው ከትምህርት ቤት ከመጣችበት ታክሲ ወርዳ ወደ ቤቷ በእግሯ እያቀናች ነበር። ጥቂት እርምጃዎች እንደተራመደች ግን ያልጠበቀችው አደጋ ገጠማት።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ