በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ለኢቦላ የተለየ ሆስፒታል ተዘጋጅቷል

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ - የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር /ፎቶ ፋይል/

ኢቦላን ለመከላከል እና ለመቆጣጠርም አስፈላጊ ጥንቃቄና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ገለፁ፡፡

ዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ እስካሁን በኢቦላ የታመመ ሰው እንደሌለ አመልክተዋል፡፡

ሚኒስትሩ አክለውም በሽታው ድንገት ቢከሰት በሚል ራሱን የቻለ ሆስፒታል መቋቋሙን ጠቁመዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG