የሳውዲ አረቢያ የ90 ቀናት ቀነ ገደብ አንድ ቀን ብቻ ቀረው!
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ የመጨረሻው ሳምንት ምን ይመስል ነበር? ከሪያድ ከተማ የምዝገባ ጣቢያ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ መሪ /ኃላፊ/ አቶ ሻውል ጌታሁንን አነጋግረን ነበር። ይህ መረጃ የተሰጠን ከቀናቶች በፊት ነው። 60ሺህ የነበረው የተመዝጋቢ ቁጥር በመጨረሻዎቹ ቀናት ከ80ሺህ በልጧል። ይኖራሉ ተብለው ከሚገመቱት 400 ሺህ ገደማ ከሚደርሱት ፈቃድ ከሌላቸው ኢትዮጵያውያን ጋር ሲነጻፀር አሁንም የተመዘገበው ተመላሽ ቁጥር አነስተኛ ነው። ለድምጽ ጥራቱ ይቅርታ እንጠይቃለን።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 08, 2021
በ118 ዓመቱ ባቡር - ከድሬዳዋ ሼኒሌ
-
ኤፕሪል 01, 2021
ፋጢማ ቆሬ
-
ማርች 31, 2021
ኦብነግና ብልጽግና በሶማሌ ክልል
-
ማርች 29, 2021
በኮቪድ 19 በጤና ባለሞያዎች ላይ የደቀነው የስነልቦና ችግር
-
ማርች 24, 2021
"የድሃ ቤት" በሀረር ከተማ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ