በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል

የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡

የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡

እየተካሄደ ያለውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አስመልክተው ለመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን አስተያየት የሰጡት የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ናቸው ይሄንን የገለፁት፡፡

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ማን መመረጥ እንዳለበት ለመግባባት የሚሞክሩት ከምክር ቤቱ ስብሰባ በፊት ነው ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ያብራሩት ደግሞ የገዥው ፓርቲ የቀድሞ አመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት ናቸው፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG