በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር የንግድ ግንኙነት የማስፋት ፍላጎት እንዳላት ተገለጸ።


-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስምንት አይሮፕላኖችን ለመሸጥ ወሰነ።

-የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያ ጋር የንግድ ግንኙነት እናስፋ አሉ።

-የተረጂዎች ቁጥር ሊጭምር እንደሚችል ተገለጸ።

-የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች በኦጋደን ጋዝና ነዳጅ ለማሰስ ይወዳደራሉ ተባለ የሚሉትን ርእሶች

ነው በዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን የምንመለከተው።

XS
SM
MD
LG