በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አስመራ ገብቷል

ከ20 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አስመራ ገብቷል።

465 መንገደኞችን በማሳፈር አስመራ የተጓዘው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአሥመራ አየር መንገድና የሲቪል አቪዬሽን ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችን ጭኗል፡፡ ለበርካታ ዓመታት የተለያዩ ቤተሰቦችም መገናኘታቸው ተገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG