አዲስ አበባ —
የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ማነጋገር እንደዚሁም የውይይት መድረክ መፍጠር ከዕቅዶቹ መካከል መሆናቸውን የጉባኤው ዋና ጸሐፊ መጋቢ ዘሪሁን ደጉ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል።
እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው።
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው