በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሊ ክልል ከ1ሺሕ 5መቶ በላይ እስረኞች ተፈቱ

በኢትዮጵያው ሶማሊ ክልል ከ1ሺሕ 5መቶ በላይ የሚሆኑ እስረኞች እንደተፈቱ የመንግሥት ባለሥልጣኖች በማኅበራዊ ሚድያ መግለፃቸውን ሮይተርስ የዜና አግልግሎት ዘግቧል።

በኢትዮጵያው ሶማሊ ክልል ከ1ሺሕ 5መቶ በላይ የሚሆኑ እስረኞች እንደተፈቱ የመንግሥት ባለሥልጣኖች በማኅበራዊ ሚድያ መግለፃቸውን ሮይተርስ የዜና አግልግሎት ዘግቧል።

መንግሥት ተቃውሞን ለመግታት ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ካወጀ ቀናት ካለፉ በኋላ ነው እስረኞቹ የተፈቱት ይላል ሮይተርስ።

ትላንት ከ1ሺሕ 5መቶ በላይ እስረኞች የተፈቱት የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሐመድ ዑመር ባደረጉት ምህረት መሰረት መሆኑን የክልሉ የኮሚኒኬሽንስ ቢሮ ፌስ ቡክ ላይ መግለፁን ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ጠቁሟል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG