በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ የሚኖሩ ስደተኞች የሥራ ፍቃድ ለማግኘት ተቸገርን አሉ


ኬንያ
ኬንያ

ኬንያ የሚኖሩ ስደተኞች የሥራ ፍቃድ ለማግኘት እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናገሩ።

በተለያዩ ቦታዎች ተቀጥረው የሚሰሩ ስደተኞች ሕጋዊ የሥራ ፍቃድ በጊዜ ባለማግኘታቸው፣ በፀጥታ አስከባሪዎች እንደሚንገላቱ ነው የሚናገሩት።

የኬንያ ስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽነር ሚስተር ኮዴክ ማኮሪ ስደተኞች ለቅጥር አስፈላጊ የሆነዉን ፍቃድ ማግኘት አለባቸው ሲሉ መልስ ሰጥተዋል። ስደተኞቹ ግን የሥራ ፍቃዱን ለማግኘት አስቸጋሪ ሆኖብናል ይላሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኬንያ የሚኖሩ ስደተኞች የሥራ ፍቃድ ለማግኘት ተቸገርን አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG