በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ስደተኞች ከኅብረተሠቡ ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አደረገ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙትን ሃያ ሰባት ካምፖች በአሥር ዓመታት ውስጥ የሚዘጋ እና ስደተኞችም ከኅብረተሠቡ ጋር ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አድጓል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙትን ሃያ ሰባት ካምፖች በአሥር ዓመታት ውስጥ የሚዘጋ እና ስደተኞችም ከህብረተሠቡ ጋር ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አድጓል፡፡

ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የተቀናጀ የስደተኞች ምላሽ ማዕቀፍ ይሔንና ሌሎች ጉዳዮችን ያካተተ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘይኑ ጀማል ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ስደተኞች ከኅብረተሠቡ ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG