በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በኢትዮጵያ የውስጥ ችግር የውጭ አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ


ፎቶ ፋይል፦ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ፎቶ ፋይል፦ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በኢትዮጵያ የውስጥ ችግር የውጭ አካላት ጣልቃ መግባት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስገነዘቡ።

ኢትዮጵያ በድንበሯ ውስጥ ሕግ የማስከበር ኃላፊነቷን ዓለም አቀፍ ሕግጋትን ባከበረ መልኩ እንደምትፈፅምም አረጋገጡ በሌላ በኩል ደግሞ የሃገሪቱ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በማይካድራ የተፈፀመው ጭፍጨፋ በጦር ወንጀል ሊፈረጅ እንደሚችል አመለከተ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"በኢትዮጵያ የውስጥ ችግር የውጭ አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00


XS
SM
MD
LG