በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ካላት ህዝብ ምጣኔ ጋር የሚመጣጠን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ያስፈልጋታል


አቶ ነጋሽ ተክሉ
አቶ ነጋሽ ተክሉ

በኢትዮጵያ የህዝብና የቤቶች ቆጠራ ሳይካሄድ መዘግየቱ ሀገሪቱ ለሚቀጥሉት አስር አመታት እንድትመራበት ታስቦ እየተዘጋጀ በሚገኘው መሪ የልማት እቅድ ላይ ተፅእኖ እንደሚያሳድር የኢትዮጵያ የስነ-ህዝብ፣ ጤናና አካባቢ ጥበቃ ጥምረት አስታውቋል።

የጥምረቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ነጋሽ ተክሉ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ያለው የህዝብ ቁጥር ከኢኮኖሚ እድገቱ ጋር ካልተመጣጠነ ሀገሪቱን አደጋ ላይ ይጥላታል። ከአቶ ነጋሽ ጋር ቆይታ አድርገናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያ ካላት ህዝብ ምጣኔ ጋር የሚመጣጠን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ያስፈልጋታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:18 0:00


XS
SM
MD
LG