በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የሕዝብ ጤና አጠባበቅ ጉባዔ በኢትዮጵያ


ኢትዮጵያ ከሁለት ወራት በኋላ የዓለምን የጤና ጉባዔ ታስተናግዳለች፡፡

ከዜጎች የገቢ ልዩነት አንፃር አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ተቀባይነት ያለው ነው ሲሉ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈፃሚ አባልና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታውቀዋል፡፡

አሁን በኢትዮጵያ ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ጥቂቶችን እየጠቀመና አብዛኛውን ሕዝብ የበይ ተመልካች እያደረገ እንደሆነ የሚናገሩ አሉ፡፡

እስክንድር ፍሬው “መጭው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆኑ ይችላሉ” የሚል ጭምጭምታ በዙሪያቸው የሚናፈሰውን ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን በጤና ብቻ ሣይሆን ስፋት ባላቸው ጉዳዮች ላይ አዲስ አበባ ላይ አነጋግሯል፡፡

ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG