በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እሥር ቤቶችና የታሣሪዎች ደኅንነት በኢትዮጵያ


እሥር ቤቶችና የታሣሪዎች ደኅንነት በኢትዮጵያ
እሥር ቤቶችና የታሣሪዎች ደኅንነት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ እሥር ቤቶችና ፖሊስ ጣቢያዎች ውስጥ የሕይወት መጥፋትን የጨመሩ ኢሰብአዊ አያያዞች ይፈፀማሉ የሚሉ ተከታታይና ተደራራቢ እሮሮዎች እየተሰሙ ናቸው።

በኢትዮጵያ እሥር ቤቶችና ፖሊስ ጣቢያዎች ውስጥ የሕይወት መጥፋትን የጨመሩ ኢሰብአዊ አያያዞች ይፈፀማሉ የሚሉ ተከታታይና ተደራራቢ እሮሮዎች እየተሰሙ ናቸው።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ፖሊስ ጣቢያዎችንና ማረሚያ ቤቶችን ከአንድ ዓመት ለዘለቀ ጊዜ እየፈተሸ መሆኑንና ሪፖርቱን በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ አስታውቋል።

ዓለምአቀፍ ቀይመስቀል ኮሚቴም ሁሉንም ፌደራልና የክልል የእሥር ሥፍራዎችን ለመጎብኘት ፍቃድ እንደተሰጠው አመልክቷል።

የኢትዮጵያ ፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር እሥረኞች የሚያዙት “ሰብዓዊ መብቶቻቸው ተጠብቀው ነው” ይላል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

እሥር ቤቶችና የታሣሪዎች ደኅንነት በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG