በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት በሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከዘይት ስኳርና ስንዴ በቀር አነሳ


የኢትዮጵያ መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ መነሣቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ አማከል ይማም በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ እንደገለፁት ከዘይት ከስኳርና ከስንዴ በስተቀር በሌሎቹ ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ ተነስቷል።

ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ያስተላለፈውን ዜና ያዳምጡ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG