በዛሬው "ኢትዮያ በጋዜጦች" ቅንብራችን ስለ ኢትዮጵያ ከተጻፉ ርዕሶች
የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር የርቀት ትምህርትን አገድ
በሳውዲ አረብያ የአምስት ኢትዮጵያውያን ሞት የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ትኩረት ሳብ
ኢትዮጽያ የብርን ዋጋ አወረደች
የአጼ ሃይለስላሴ የልጅ ልጅ ጊዮን ሆቴልን በሰባት ቢልዮን ብር እንደሚገነቡ ታወቀ
የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት መረብ ደግሞ ባለ አራት ፎቅ ህንጻ
እንደሚሰራ ታውቀ የሚሉት ይገኙባቸዋል።