በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብጽ በአባይ ወንዝ ላይ የነበራትን አቛም ማለሳለስዋ ተገለጸ


«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን፥ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ፡

የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል።

-ግብጽ በአባይ ወንዝ ላይ የነበራትን አቛም ማለሳለስዋ ተገለጸ

-ኢትዮጵያ ከአበባና ከሌሎች አዝርዕት የምታገኘው ገቢ ከፍ እንደሚል ታወቀ

-በኢትዮጵያ 2 ሚልዮን የሚሆኑ ሰዎች ረሃብ እንደሚጠብቃቸው ተገለጸ

-የኢትዮያ ጸረ የወባ ዘመቻ $40 ሚልዮን ዶላር እንደሚጨመርለት United States አስታወቀች።

የሚሉትን ርዕሶች ነው ዛሬ የምንመለከተው።

XS
SM
MD
LG