በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያና የሶማሊያ መሪዎች በኤርትራ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ፣ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ ኤርትራ ገብተዋል፡፡ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ አሰብ እንደሄዱና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ እንደተቀበሏቸው በትዊተር ገልፀው፣ ከዚያም በኋላ ደግሞ ወደ አስመራ ሄደዋል። በተያያዘ ዜናም የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድም ከፕሬዚዳንት ኢሳያስና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ለመነጋገር አስመር ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ምጽዋና አስብ እንደሄዱ የአሜሪካ ድምፅ ዘግቧል። ከብዙ ዓመታት በኋላ ምጽዋ የረፈችው የኢትዮጵያ “መቐለ” የተሰኘችው መርከብ የኤርትራን የማዕድን ምርቶችን ስትጭን ተመልክተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤርትራ በኩል ያለፉት ቤጂንግ ከተደረገው የቻይና አፍሪካ ጉባዔ ሲመልሱ ነው።

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድም ከፕሬዚዳንት ኢሳያስና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ለመነጋገር አስመር ተገኝተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG