በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናር ለብዚዎቹ የማይቀመስ ሆኗል ተባለ


ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ዛሬ የካተታቸው ርዕሶች

- የኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናር

-ዝናብ በኢትዮጵያ እፎይታ ቢያስገኝም አደጋም ደቀነ

-የኢትዮጵያ ሰላም ጠባቂዎች አብየ እንዲገቡ ይጠበቃል

-ኢትዮጵያ ለሱዳንም የኤለክትሪክ መብራት ሀይል እንደምታቀርብ ታወቀ

-መስፍን ኢንዳስትርያል አዲስ የመኪና መገጣጠምያ ተቛም አስመረቀ

የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG