በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሃትና ሌሎች ድርጅቶች ስብሰባ - በመቀሌ


አቶ ልደቱ አያሌው
አቶ ልደቱ አያሌው

"ህወሃትን የመሳሰሉ ፓርቲዎች ዳግም ወደ ሥልጣን ለመመለስ እንደ ኦነግ ካሉ ድርጅቶች ጋር አዲስ የፖለቲካ ግንባር እየፈጠሩና መሰል ድርጅቶችን እያሰባሰቡ ነው" ሲሉ የኢዴፓ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና የፓርቲው የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ተናግረዋል።

የስብስቡ አባላት የ27 ዓመቱ ሥርዓት የነበረበትን ጉድለት ከማሟላት ይልቅ ሌላ አዲስ ችግር የመፍጠር ፍላጎት ይዘው እየመጡ ነው ብለዋል። አካሄዱም ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት ብቻ ሳይሆን ከዚያ ወደባሰ ሥርዓት እንድትሸጋገር ያደርጋል ሲሉም ተችተዋል።

ህወሃትና ሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሣተፉበት በህገመንግሥቱና በፌዴራል ሥርዓቱ ላይ ያተኮረ ውይይት ከትናንት ጀምሮ በመቀሌ ተካሂዷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የህወሃትና ሌሎች ድርጅቶች ስብሰባ - በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG