በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት፡- የፖለቲካ ተሃድሶ ጅምር፣ የዜጎች ድርሻ እና ሌሎች ጉዳዮች


አቶ ብርሃነ መዋ፣ አቶ አበባው አያሌው እና ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ
አቶ ብርሃነ መዋ፣ አቶ አበባው አያሌው እና ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ

ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘውን የፖለቲካ ተሃድሶ ጅምር፣ የትላንቱን ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ ድጋፍ የተሰናዳ ሰላማዊ ሰልፍ ከዋዜማው አስቀድሞ የተካሄደ ውይይት ነው።

የለውጥ እንቅስቃሴዎቹ የቀሰቀሱትን የመነሳሳት ስሜት ተንተርሶ የለውጡን ምንነት እና ዘለቄታ እንዲሁም የዜጎችን ሚና ለማዳሰስ የታለመ ተከታታይ ውይይት ነው።

ተወያዮች፡- በዴይተን ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምሕሩ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ፣ የቀድሞው የአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዝዳንት አቶ ብርሃን መዋ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብ ታሪክ ትምሕርት ክፍል መምሕሩ አቶ አበባው አያሌው ናቸው። ተከታታዩን ውይይት ከዚህ ያድምጡ።

የፖለቲካ ተሃድሶ ጅምር፣ የዜጎች ድርሻ እና ሌሎች ጉዳዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG