በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ /ኢራፓ/ የወቅቱን የሀገሪቱን ሁኔታ እንዴት ይመለከታል?


የኢትዮጵያ ራእይ ፓርቲ (ኢራፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ
የኢትዮጵያ ራእይ ፓርቲ (ኢራፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ

ኢራፓን ጨምሮ አሥራ ሥድስት ሀገርቀፍ ፓርቲዎች ከገዢው ኢህአዴግ ጋር እያካሄዱ ባሉት ድርድር እስካሁን የተገኘ ውጤት አለ? ወይስ በራሱ በድርድሩ ሳቢያ ቀውስ ውስጥ የገቡ ፓርቲዎች አሉ?

ኢራፓን ጨምሮ አሥራ ሥድስት ሀገርቀፍ ፓርቲዎች ከገዢው ኢህአዴግ ጋር እያካሄዱ ባሉት ድርድር እስካሁን የተገኘ ውጤት አለ? ወይስ በራሱ በድርድሩ ሳቢያ ቀውስ ውስጥ የገቡ ፓርቲዎች አሉ? መንግሥት አሁን እሥረኞችን ለመፍታት የወሰነው በፓርቲዎች ወይስ ሕዝቡ ባሳደረው ጫና?

ሰሎሞን ክፍሌ በቀጣዩ “ዲሞክራሲ በተግባር” ፕሮግራም እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎች አንስቶ ከኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ሊቀ መንበር ከአቶ ተሻለ ሠብሮ ጋር ተወያይቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ /ኢራፓ/ የወቅቱን የሀገሪቱን ሁኔታ እንዴት ይመለከታል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG