በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በኦህዴድና በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች የሉም" - ጠ/ሚ ኃይለማሪያም

በኦህዴድና በሌሎች የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች ስለመኖራችው የሚወጡ ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።

በኦህዴድና በሌሎች የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች ስለመኖራችው የሚወጡ ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።

መንግስታቸው በሳውዲ አረብያ መንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኙትን የሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ጉዳይ እየተከታተሉ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን መግለጫ በሰጡ ወቅት ነው ይሄንን ያሉት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"በኦህዴድና በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች የሉም" - ጠ/ሚ ኃይለማሪያም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG