በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኦሮምያ የመረጋጋት ችግር መፍትኄው ንግግር እንዲሆን ተጠየቀ


ለኦሮምያ የመረጋጋት ችግር መፍትኄው ንግግር እንዲሆን ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00

ለኦሮምያ የመረጋጋት ችግር መፍትኄው ንግግር እንዲሆን ተጠየቀ

“በሽብር የሚመጣ ዴሞክራሲ የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ለሃገሪቱ እንደራሴዎች ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተጠየቁባቸውና ከተናገሩባቸው ጉዳዮች መካከል ኦሮምያ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንደሆነ የሚናገረው ታጣቂ ቡድንና “መንግሥት እየወሰደ ነው” የሚሉት እርምጃ ይገኙበታል።

መንግሥት ከኃይል ለንግግር ቅድሚያ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ ላይ አሳስበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG