ዋሺንግተን ዲሲ —
“ሴቶች በነበረው ነውጥ ውስጥ ሀገር ተረጋግታ እንድትራመድ አስተዋፅዖ ያበረከቱ በንፅፅር በሌብነት ባነሰ ደረጃ የሚታሙ ናቸውና” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ።
“በሴቶቻችን ዕምነት ሊኖረን ይገባል። አጋጣሚ ሆኖ በታሪካችን ብዙ ትልልቅ ሥፍራ ሳያገኙ ቀርቷል። የወንድ ተፅዕኖና የወንድ ዓለም አንደመሆኑ።” የአፍሪካ ኢንሽዪቲቭ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና።
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትላንቱ ውሎው ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት ሹመት ሲያፀድቅ፣ ከአዲሱ ካቢኔ አባላት አሥሩ ሴቶች የመሆናቸው ዜና በታሪካዊነቱ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ