በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትንታኔ:- በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ሥልጣን መንበራቸው ያለመኖር አንድምታና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ


የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ

የተለያዩ ምንጮች የጤና ይዞታቸውን አስመልክተው የሚያቀርቧቸው መረጃዎች መለያየትና ይፋ ተጨባጭ መረጃ ያለመኖር የአቶ መለስን ወደ አገር መሪነት መንበር መመለስም ሆነ የአገሪቱን አመራርና ቀጣይ ሁኔታ ይበልጥ አነጋጋሪ አድርጎታል።

ይሄንኑ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ተንታኝ ጋብዘናል። ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ክፍለ ግዛት የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የኅግ ባለ ሞያ ናቸው።

ፕሮግራሙን ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ፡

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG