በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች በግጭቶች የተፈናቀሉ ወገኖች ወደየቀያቸው ለመመለስ

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች ግጭቶች የተፈናቀሉ ወገኖች ወደየቀያቸው ለመመለስ ፌደራሉ መንግሥት አስፈላጊወን ሁሉ እንደሚያድርግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ ተናግረዋል። ጠሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ ጂጂጋ ተገኝተው ከክልሉ መሪዎችና ከተለያዩ የኅብረተሠብ ክፍሎች አባላት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

የዶ/ር አብይ ዕቅዶች እንዲሳኩ ሰላምና በህዝቦች መካከል መተማመን መኖሩ ቁልፍ ጉዳዮች መሆኑን የገልፁ አስተያየት ሰጭዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈጥነው ወደዛ መሄዳቸውን አድንቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች በግጭቶች የተፈናቀሉ ወገኖች ወደየቀያቸው ለመመለስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG