No media source currently available
በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች ግጭቶች የተፈናቀሉ ወገኖች ወደየቀያቸው ለመመለስ ፌደራሉ መንግሥት አስፈላጊወን ሁሉ እንደሚያድርግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ ተናግረዋል። ጠሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ ጂጂጋ ተገኝተው ከክልሉ መሪዎችና ከተለያዩ የኅብረተሠብ ክፍሎች አባላት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።