በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ተከሰከሰ

ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ተከሰሶ በውስጡ የነበሩ 149 መንገደኞችና 8 የበረራ ሰራተኞች ህይወት አልፏል፡፡ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አካባቢ በተከሰከሰው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ወዳጅ ዘመዶቻቸውን የሸኙና ናይሮቢ ጆሞ ኬኒያታ ዓለምቀፍ የአየር ማረፊያ የአውሮፕላኑን መከስከስ ሰምተው ተጨማሪ መረጃ የሚጠባበቁ ቤተሰቦች፡፡

የበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የሆነው አውሮፕላን ውስጥ የ33 ሀገራት ዜጎች እንደነበሩ ተገልጿል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG