መቀሌ —
ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና ተደራዳሪ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ሰባት አባላት ባለው ኮሚቴ በሚዘጋጅ የጋራ መነሻ ሃሳብ ለመነጋገር ቀጠሮ ይዘው ተለያዩ፡፡
በጉባዔው ላይ የምክትል ጠ/ሚ መገኘት ገዥው ፓርቲ ለጉዳዩ ክብደት እየሰጠው ይመስላል ሲሉ አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ይናገራሉ፡፡ የመግባባት መንፈሱ በዚሁ ከቀጠለ መልካም ውጤት ሊኖር እንደሚችልም ተስፋ አድርገዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።