አዲስ አበባ —
የኖቤል ሽልማቱ ጥንታዊቷን ሀገር ኢትዮጵያን ለዓለም የማስተዋወቅ አጋጣሚ መፍጠሩንም ፕሬዚዳንቷ አስታውቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ ለኖቤል ሎሬቱ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባዘጋጁት የራት ግብዣ ላይ የተገኘው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬውተከታዩን ልኳል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው