በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፓትረያርኩ የፋሲካ ቡራኬና መልዕክት


ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖት
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ ፓትረያርክ፣ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወሊቀ-ጳጳስ ዘአኵስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ-ተክለኃይማኖት

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነትን አወገዙ፡፡


please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

“በአገራችን ላይ ልማትና ዕድገት ሳይሆን መቅሰፍትና ውርደት እንዳያስከትልብን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግብረ-ሰዶምን በፅናት መመከት አለበት” ሲሉ አቡነ ማቲያስ መልዕክት አሰሙ፡፡

ሊቀ-ጳጳሳት፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ፤ የአኵስም ሊቀ-ጳጳስና የመንበረ-ተክለኃይማኖት እጨጌ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የፊታችን ዕሁድ የሚከበረውን የትንሣዔን በዓል አስመልክቶ ቃለ-ቡራኬ በሰጡበት ወቅት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG