ዋሽንግተን ዲሲ —
በዱከም ከተማ የምስራቅ ኢንዱስትሪ መንደር ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል የሚደረገው ግድያ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ተናግረዋል። ከሰለፈኞቹ አንዱም፤ “በሰልፉ ላይ የተሳተፍነው ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በሙሉ ነን። ይቺ ሀገር የወጣት ናት። ማንኛውም መሪ ወጣትን ካልመራ ሕዝብን እመራለሁ ማለት አይችልም።” ብሏል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ