አዲስ አበባ —
የ2007ቱ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ባልተጠናቀቀበትና ሰብዓዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ በተጣሱበት ሁኔታ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ማቀዳቸው የተሣሣተ ነው ሲሉ 3 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡
ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ካልቀረ ግን ገዥውን ፓርቲና መንግሥትን ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችንም ጭምር ሊያነጋግሩ ይገባል በማለት ለአሜሪካ ኤምባሲና በዚያም በኩል ለፕሬዚዳንቱ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
አስተያየቶችን ይዩ (10)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ