በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዴፓ ጠንካራ ተቃዋሚ እፈጥራለሁ አለ


አቶ ልደቱ አያሌው
አቶ ልደቱ አያሌው

የኢትዮጵያውያን ዲምክራስያዊ ፓርቲ/ኢዴፓ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አንድ ጠንካር ተቃዋሚ ፓርቲ በመፍጠር በማጠናቀቅ ጥሪ አቀረበ።

መንግሥት አሁን ያለውን የፖለቲካ ቀውስ ለማርገብ ድርድር መጀመር እንዳለበት የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ገለፁ።

ቀውሱ በአሁን መንገድ ከቀጠለ አገሪቱ ትፈርሳለች ሲሉ የጠቅላላው ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴው አባል አቶ ልደቱ አያልው አስጥንቅቀዋል።

ኢዴፓ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስገበዘበው፣ 7ኛው የፓርቲው ጉባዔ በሚካሄድበት ወቅት በሀገሪቱ ታሪክ እጅግ የተለየ እንደሆነ ከመነሻው ለማስገንዘብ ይሞክራል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ኢዴፓ ጠንካራ ተቃዋሚ እፈጥራለሁ አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00

XS
SM
MD
LG