በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍርድ ቤት የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ለሦስተኛ ጊዜ ቀጠረ


አቶ በቀለ ገርባ
አቶ በቀለ ገርባ

በአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ጥያቄ ላይ ጉዳዩን የሚያየው ፍርድ ቤት ዛሬም ውሳኔ እንዳልሰጠ አስታወቀ፡፡

በአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ጥያቄ ላይ ጉዳዩን የሚያየው ፍርድ ቤት ዛሬም ውሳኔ እንዳልሰጠ አስታወቀ፡፡ ለሦስተኛ ግዜ ቀጠሮ ይዟል፡፡ የተከሳሽ ጠበቃ በበኩላቸው፣ በሕጉ መሠረት በአርባ ስምንት ሰዓት ጌዜ ሊወሰን የሚገባ ጉዳይ ለሳምንታት መቆየቱን ተቃወሙ፡፡

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር፣ አቶ በቀለ ገርባ አሁን የተከሰሱበትን ጉዳይ በዋስ ሆነው በውጭ እንዲከታተሉ በጠበቆቻቸው አማካኝነት የቀረበው ጥያቄ ዛሬም ለሦስተኛ ጊዜ በቀጠሮ ተላለፈ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፍርድ ቤት የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ለሦስተኛ ጊዜ ቀጠረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG