በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር መረራ ለአራተኛ ጊዜ ለምስክርነት ሳይቀርቡ ቀረ


የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ

የፌደራል ወንጀል ምርመራ ማዕከል ለምስክርነት የተፈለጉትን ዶ/ር መረራ ጉዲናን ለአራተኛ ጊዜ ሳያቀርባቸው ቀረ፡፡

የፌደራል ወንጀል ምርመራ ማዕከል ለምስክርነት የተፈለጉትን ዶ/ር መረራ ጉዲናን ለአራተኛ ጊዜ ሳያቀርባቸው ቀረ፡፡ ለምን ማቅረብ እንዳልቻለም ፍ/ቤቱ ማብራሪያ አላገኘም፡፡ የተከሳሽ ጠበቃ፣ ጠበቅ ያለ ትዕዛዝ እንዲሰጥላቸው ጠየቁ፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ በነ ጉርሜሳ አያኖ ላይም አቃቤ ሕግ ማስረጃ ማሰማቱ እንደቀጠለ ነው፡፡

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ አቃቢ ሕግ የመሰረተባቸውን የአሸባሪነት ክስ እንዲከላከሉ ከተወሰነባቸው በኋላ ከመከላከያ መስክሮቻቸው አንዱ ዶ/ር መረራ ጉዲና ቀርበው እንዲመስክሩ እስከዛሬው ቀጠሮ ድረስ አራት ጊዜ ትዛዝ ተሰጧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG