በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በከባድ ወንጀሎች በተከሰሱ ስምንት ተቃዋሚዎች ላይ የምስክሮች ቃል ተሰማ


በኢትዮጵያ በተለያዩ የወንጀል ተግባሮች ከተከሰሱት 24 ሰዎች ስምንቱ ፍርድ ቤት ቀርበው ካለፈው አርብ አንስቶ የምስክሮች ቃል ሲሰማ ቆይቷል። ከተመሰረቱባቸው ስድስት ክሶች መካከል የአገር ክህደት፣ የስለላና የአሸባሪነት ተግባር የሚሉ ይገኙባቸዋል።

የምስክርነት ቃል የተሰማው አቃቤ ህግ ክሶቹን ያስረዱልኛል በሚል ካቀረባቸው ሰዎች ሲሆን የኦድዮና የቪድዮ ማለትም በድምጽ የተቀረጹና በቪድዮ የሚታዩት ማስረጃዎች ደግሞ ከነገ ወዲያ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

XS
SM
MD
LG