አዲስ አበባ —
ከፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ምንም ዓይነት ፍትሃዊ ውሳኔ እንደማይጠብቁ አቶ በቀለ ገርባ መልስ ሰጡ፡፡
ፍርድ ቤቱ የዓቃቤ ሕግን መልስ ለመቀበል፣ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የተወሰነላቸውን የዋስ መብት ላገደባቸው ሰበር ሰሚ ችሎት አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ መልስ ሰጥተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ