በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ፣ መኢአድና መንግሥት ስለ ኦሮምያና ስለአማራ ሁኔታዎች


መንግሥት ኃላፊነቱን ሊገነዘብና የማስተካከያ እርምጃ ሊወስድ ይገባል ሲሉ የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ አሳስበዋል፡፡

መንግሥት ኃላፊነቱን ሊገነዘብና የማስተካከያ እርምጃ ሊወስድ ይገባል ሲሉ የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ አሳስበዋል፡፡

ተመሳሳይ ሃሳብ ያንፀባረቁት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ምክትል ፕሬዝዳንት ሙሉጌታ አበበ በባህር ዳር የሞቱት ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተናግረዋል፡፡

ባለፉት ሁለት ቀናት በኦሮምያና በአማራ ክልሎችና ሰልፎች በተገደሉ ሰዎች ጉዳይ መንግሥትና ተቃዋሚዎች የየራሳቸውን ማብራሪያዎች እየሰጡ ነው፡፡

የኦፌኮው ጥሩነህ ገምታ ሰልፎቹ የሕዝብ ብሶት ፈንቅሎ የወጣባቸው ናቸው ሲሉ የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ ደግሞ መንግሥት እየወሰደ ያለው በአጥፊዎች ላይ ሕግ የማስከበር እርምጃ እንደሆነ ይገልፃሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኦፌኮ፣ መኢአድና መንግሥት ስለ ኦሮምያና ስለአማራ ሁኔታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG