በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በአማራ ክልል በተገባደደው 2016 የነበረው የጸጥታ ስጋት በብዙኃኑ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጥሮ አለፈ?”

“በአማራ ክልል በተገባደደው 2016 የነበረው የጸጥታ ስጋት በብዙኃኑ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጥሮ አለፈ?”
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:51 0:00

“በአማራ ክልል በተገባደደው 2016 የነበረው የጸጥታ ስጋት በብዙኃኑ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጥሮ አለፈ?”

ኢትዮጵያ ውስጥ በተጠናቀቀው ዓመት የተፈጠሩት የጸጥታ ችግሮች በህይወታቸው ላይ ተጽእኖ ፈጥረው ማለፋቸውን በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ፡፡

አስተያየት ሰጭዎቹ በአሮጌው ዓመት የተስተዋሉት ችግሮች ተቀርፈው በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

የአሮጌውን ዓመት ስንብት እና የአዲሱን ዓመት ተስፋ አስመልክክቶ የአሜሪካ ድምጽ የኗሪዎችን አስተያየት አስተናግዷል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG